አቃቂ ቃሊቲ የመልካም አስተዳደር የቅሬታ ማቅረቢያ ፎርም

    መደበኛ የቅሬታ አቀራረብ ሂደት በደንብ ቁጥር 143/2015 ተፈፃሚ የማይሆኑባቸው ጉዳዮች
  1. በሌላ ሕግ ስለአቤቱታ አቀራረብና አወሳሰን የተደነገገ ከሆነ፣ በመደበኛ ፍርድ ቤትና መሰል በሕግ የመዳኘት ሥልጣን በተሰጠው ተቋም ዘንድ ቀርቦ በመታየት ላይ ያለ ወይም ቀርቦ መታየት ያለበትን ጉዳይ ወይም በእነዚህ ተቋማት የተሰጠ ውሳኔ ወይም ትዕዛዝ፣
  2. በሕግ የመዳኘት ሥልጣን በተሰጠው አካል፣ በዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት የተያዙ ጉዳዮች ወይም እየተካሄደ ያለ የወንጀል ምርመራ ተግባር፣
  3. በምክር ቤት ወይም በምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴ፣ በዳኞችና በዐቃብያነ ሕግ አስተዳደር ጉባኤ በመታየት ላይ ያለ ወይም የታየ ጉዳይ፣
  4. በፌዴራል ተቋም በመታየት ላይ ያለ ጉዳይ ወይም የተወሰነ ውሳኔ ወይም በፌዴራል ተቋም ሥልጣን ሥር የሆነ ጉዳይ፣
  5. የቀረበው ቅሬታ ወይም አቤቱታ በጽህፈት ቤቱ ሥልጣን ሥር ቢሆንም በመንግሥት ያለ ወይም መሥሪያ ቤት እየታየ የመጨረሻው ሳኔ በመሥሪያ ቤቱ ያልተሰጠበት ጉዳይ፣
  6. ከንቲባው ለጽህፈት ቤቱ የሚመራው እንደተጠበቀ ቀርቦ ሆኖ እየታየ ለከተማውካቢኔ ቅሬታወይም ያለ አቤቱታ፤
  7. በገቢዎች፣ በፋይናንስ፣ በመንግስት ሠራተኞች ቅሬታና የኮንትራት ውልን በተመለከተ የሚቀርቡ ቅሬታ ወይም አቤቱታ፡፡

የቅሬታ አቅራቢ መረጃ
የቅሬታ አቅራቢ አድራሻ
የቅሬታ ዝርዝር ጉዳይ
ሌሎች የድምጽ እና የምስል ደጋፊ መረጃዎችን ከስር ያስገቡ
ደጋፊ ፋይሎችን ያስገቡ
ምስሎች፣ ቪዲዮ፣ ድምጽ፣ PDF፣ DOC፣ ወዘተ ይደግፋል
ፎቶ ያስገቡ
የምስል ፋይሎች ብቻ (JPG, PNG, GIF)
ፎቶ አልመረጡም